News News
Minimize Maximize

ከፅዳት መጓደል እና ከአየር ብክለት ጋር ተያይዞ እየተከሰቱ ባሉችግሮችና መንስኤ ላይ ህብረተሰቡ ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆኑ ተጠቆመ

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ መቋቋሚያ ቢሮ በሀገራችን ለሚገኙ የሚዲያና በዘርፉ ለሚሰሩ የክልል ህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች የሁለት ቀናት ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ ሰጠ፡፡ ስልጠናው በዋናነት አምስት ጉዳዮችን መሰረት ያደረገ ሲሆን በፅዳት፣ ጤና፣ አየር ንብረት፣ ቀልዝ ዝግጅት እና...

በያዝነው በጀት አመት ከ15 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማጠናቀቅ እና ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ እየተሰራ ይገኛል

በከተማችን ብሎም በሀገራችን ከፍተኛ የ ሆነ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አለ፡፡ ይህንን ፍላጎትም ለማርካት በበርካታ ፕሮጀክቶች ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ይህም ዜጎችን የቤት ባለቤት ከማድረጉ ጎን ለጎን የከተማውን ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ የግንባታ አማካሪዎችን እና ኮንትራክተሮችን...

የከተማን መሬት በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 ክለሳ ላይ ዉይይት ተካሄደ

በሀገራችን ሊዝ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ 23 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ አሁን ስራ ላይ ያለዉ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 ሶስተኛዉ የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ሲሆን በስራ ላይ ከዋለ አምስት አመታት ተቆጥሯል፡፡ የአዋጁን መዉጣት ተከትሎ በሀገሪቱ በአብዛኛዉ...

አረንጓዴዋ ከተማ

በእርስዎ እይታ በአለማችን ከሚገኙ ከተሞች መካከል ሁለንተናዊ የከተማ እድገት ማስመዝገብ ችላለች ብለው የሚያምኑባት ከተማ ማን ትሆን፡፡ የምእራባዊያን ከተሞች ለንደን፣ ፓሪስ፣ ፍራንክፈረት፣ ወይንስ ኒው ዮርክ፤ ከመካከለኛው ምስራቅ ዱባይ፣ ዶሃ፣ ሪያድ፤ ወይንስ የሩቅ ምስራቆቹ ሆንኮንግ፣ ኳላላንፑር፣ ቶኪዮና...

ከተሞች የፈጣን ልማትና የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት እንዲሆኑ ከተፈለገ የባለድርሻ አካላት ርብርብና ተሳትፎ ከፍተኛ መሆን ይኖርበታል ተባለ

ከተሞች የፈጣን ልማትና የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት እንዲሆኑ ከተፈለገ የባለድርሻ አካላት ርብርብና ተሳትፎ ከፍተኛ መሆን ይኖርበታል ሲሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮነን ተናገሩ፡፡ መንግስት የከተሞቻችንን እድገት ለማፋጠን የተለያዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ፕሮግራሞችን...

በሀገር አቀፍ ደረጃ ተስማሚ የሙቀት አማቀቂጋዞች ቅነሳ መርሃግብር/NAMA/ ላይ የግማሽ ቀን ውይይት ተደረገ

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ተስማሚ የሙቀት አማቀቂጋዞች ቅነሳ መርሃግብር ላይ ከብሄራዊ ሰትሪኒግ ኮሚቴውና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የግማሽ ቀን ውይይት በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጥቅምት 21 ቀን 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ውይይቱን የመሩት የብሄራዊ ሰትሪኒግ ኮሚቴው ሰብሳቢና የከተማ...

በከፍተኛ ፍጥነት በህዝብ ቁጥር እያደጉ ያሉ ከተሞቻችንን እንዴት ከአየር ብክለት መከላከል እንችላለን?

የከተሞች በፍጥነት ማደግና መስፋፋት ብዙ ህዝብ ከሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎችና አጎራባች ከተሞች የሚያደርገዉ ፍልሰት እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል፡፡ እነዚህ በፍልሰት የመጡ ነዋሪዎች የከተማዉ መሰረተ ልማት መሸከም ከሚችለዉ በላይ ስለሚሆኑና የተመቻቸ መኖሪያና የስራ ቦታ የሌላቸዉ በመሆኑ መንግስት ብዙም ትኩረት...

በህብረተሰብ ተሳትፎ የታገዘ የዕድገት ግስጋሴ ላይ ያለች ከተማ - ፍቼ

የፍቼ ከተማ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ስር ከሚገኙ ከተሞች አንዷ ስትሆን ከአዲስ አበባ ከተማ በስተ-ሰሜን በ112 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች ፡፡ ከተማዋ 4 ቀበሌዎች ያሉዋት ሲሆን ደረጃዋም በ2ኛ "B ትመደባለች፡፡ በፍቼ ከተማ ከ65,000 ባላይ ህዝብ ይኖራል፡፡ ከተማዋ የተለያዩ ብሄር...

ከተሞችን ውብና ጽዱ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸው ተጠቆመ

የሀገራችን ከተሞች በፈጣን የከተሜነት እድገት ላይ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ የአረንጓዴ ልማት፣ ውበትና ጽዳት ስራው በከተሞች በሚገለገው ልክ እየተከናወነ አይደለም፡፡ ይህን ችግር በቀጣይ ለመቅረፍና ከተሞችን ጽዱና ውብ በማድረግ ረገድ ባለድርሻ አካላት   የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማድረግ...

ሰንደቅ ዓላማችን ድህነትን ለማስወገድ የሚያስችል ህዝባዊ መነቃቃትን ለመፍጠር የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆን ተገለጸ

ሰንደቅ ዓላማችን ድህነትን ለማስወገድ የሚያስችል ህዝባዊመነቃቃትን ለመፍጠር የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ‹‹ ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ድል ተነስተናል›› በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የተከበረው ይህ በዓል...

Showing 1 - 10 of 141 results.
Items per Page
Page of 15