የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖ መቋቋሚያ ቢሮ በሀገራችን ለሚገኙ የሚዲያና በዘርፉ ለሚሰሩ የክልል ህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች የሁለት ቀናት ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ ሰጠ፡፡ ስልጠናው በዋናነት አምስት ጉዳዮችን መሰረት ያደረገ ሲሆን በፅዳት፣ ጤና፣ አየር ንብረት፣ ቀልዝ ዝግጅት እና...
በከተማችን ብሎም በሀገራችን ከፍተኛ የ ሆነ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አለ፡፡ ይህንን ፍላጎትም ለማርካት በበርካታ ፕሮጀክቶች ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ይህም ዜጎችን የቤት ባለቤት ከማድረጉ ጎን ለጎን የከተማውን ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ የግንባታ አማካሪዎችን እና ኮንትራክተሮችን...
በሀገራችን ሊዝ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ 23 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ አሁን ስራ ላይ ያለዉ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 ሶስተኛዉ የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ሲሆን በስራ ላይ ከዋለ አምስት አመታት ተቆጥሯል፡፡ የአዋጁን መዉጣት ተከትሎ በሀገሪቱ በአብዛኛዉ...