News News
Minimize Maximize

የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ መንደር ግንባታ 70 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ

በ2005 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ የተጀመረው የቦሌ ለሚ የኢንዱስትሪ መንደር በ6 ወራት ውስጥ የፕሮጀክቱ 70 በመቶ ተጠናቋል፡፡  የፕሮጀክቱ ዋና ተቆጣጣሪ ኢንጂነር ሲሳይ ክፍሌ ለከተሞች ልሣን እንደተናገሩት፣ ለፕሮጀክቱ መፋጠን  የተቋራጮች ሀገራዊ ፋይዳውን ተረድተው ወደ ስራ መግባትና...

አመራሩም ሆነ ህብረተሰቡ በቁርጠኝነት እንዲሰራ ተጠየቀ

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ቢሮ የህዝብ ተሳትፎና ያልተማከለ አስተዳደር ማጠናከሪያ መምሪያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ለሚገኙ የተለያዩ ህዝባዊ አደረጃጀቶች በፅዳትና ውበት እንዲሁም በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ለአንድ ቀን የቆየ ስልጠና ሰጠ፡፡  ...

Showing 118 - 120 of 139 results.
Items per Page
Page of 47