News News
Minimize Maximize

በከተሞች ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማስፈን የሰው ኃይልን ማብቃት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ፡፡

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመሬት ልማትና አስተዳደር ዙሪያ የሚስተዋለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ክፍተት በጥራትና በሚፈለገው ደረጃ ለመሙላት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ታህሳስ 03 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሚኒስቴር መ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አደረጉ፡፡ በስምምነቱ...

የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስታንዳርዳይዜሽን ለከተሞች ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከተለያዩ ከተሞች የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት የአንድ ቀን አውደ ጥናት ህዳር 28 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ያህያ አማን እንዳሉት፣...

ISO 9001/2008 የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ጥራትና ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ እንደሚያግዝ ተገለጸ

የ ISO 9001/2008 የጥራት አመራር ስርዓት መዘርጋት የሀገሪቷን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማረጋገጥና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱንና ጥራቱን ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተባለ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጋር በመሆን ህዳር 11 ቀን 2005 ዓ.ም የጥራት አመራር ስርዓቱን...

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ላይ የባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ!!

የከተማ ነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ጥረት በይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተሰማርተው የሚገኙ ባለሙያዎች የብቃትና የአመለካከት ችግሮች በቅድሚያ መፈታት እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ለሚሳተፉ የሥራ ተቋራጮች የዕድገት እና...

Showing 113 - 116 of 118 results.
Items per Page
Page of 30