News News
Minimize Maximize

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ላይ የባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ!!

የከተማ ነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ጥረት በይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተሰማርተው የሚገኙ ባለሙያዎች የብቃትና የአመለካከት ችግሮች በቅድሚያ መፈታት እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ለሚሳተፉ የሥራ ተቋራጮች የዕድገት እና...

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በድምቀት አከበሩ

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ሰ ባተኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 26 ቀን 2005 ዓ.ም. በተለያዩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ የባህል ማዕከል በድምቀት ማክበራቸው ተገለፀ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ...

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለሁለተኛ ዙር ቦንድ ለመግዛት ወሰኑ!!

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ለቃላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለሁለተኛ ዙር የቦንድ ግዥ ለመፈፀም መወሰናቸው ተገለፀ ፡፡ በመጀመሪያው ዙር ለግድቡ ግንባታ ላበረከቱት አስተዋፅኦና የቦንድ ግዥ ህዳር 14 ቀን 2004 ዓ.ም በኢትዮጵያ የስብሰባ...

Showing 139 - 141 of 141 results.
Items per Page
Page of 47