News News
Minimize Maximize

ISO 9001/2008 የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ጥራትና ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ እንደሚያግዝ ተገለጸ

የ ISO 9001/2008 የጥራት አመራር ስርዓት መዘርጋት የሀገሪቷን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማረጋገጥና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱንና ጥራቱን ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተባለ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጋር በመሆን ህዳር 11 ቀን 2005 ዓ.ም የጥራት አመራር ስርዓቱን...

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ላይ የባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ!!

የከተማ ነዋሪውን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ጥረት በይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተሰማርተው የሚገኙ ባለሙያዎች የብቃትና የአመለካከት ችግሮች በቅድሚያ መፈታት እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ለሚሳተፉ የሥራ ተቋራጮች የዕድገት እና...

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በድምቀት አከበሩ

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ሰ ባተኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 26 ቀን 2005 ዓ.ም. በተለያዩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ የባህል ማዕከል በድምቀት ማክበራቸው ተገለፀ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ...

Showing 136 - 138 of 139 results.
Items per Page
Page of 47