News News
Minimize Maximize

የሊዝ አዋጁን በአግባቡ ለመተግበር የሚያስችሉ ዝርዝር ማስፈጸሚያ ስልቶች መውጣታቸው ተገለጸ::

የከተማ ልማትና ኮንስትሪክሽን ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ 15ዐ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሙያዎች በከተማ መሬት ሊዝ አተገባበር ስልቶች ዙሪያ በቢሾፍቱ  ከተማ ስልጠና ሰጠ፡፡   በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ...

ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የማስፈጸም አቅማቸውን ማጎልበት እንደሚገባ ተጠቆመ!!

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የማስፈጸም አቅምን ለማጎልበት ሁሉም ባለድርሻ አካለት የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አስታወቀ፡፡   ከህዳር 26 - 27 2005 ዓም በኢትዮጵያ ሆቴል የተካሄደው የምክክር መድረክ በክልሎቹ የሚታዩትን ክፍተቶች...

በከተሞች የሥራ ዕድል መፍጠር ለሚችሉ ተቋማት ድጋፍ ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተነገረ

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በንግድ ሥራ ተሰጥኦ ውድድር አሸናፊ ለሆኑት 10 ተወዳደሪዎች  ለእያንዳንዳቸው 10ሺ ብር በሽልማት አበረከተ፡፡   ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ወክለው ሽልማቱን ያበረከቱት የድጋፍ ሰጪ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ አቶ ከበደ ብሩ በፈጣን ዕድገት ጎዳና...

Showing 121 - 123 of 131 results.
Items per Page
Page of 44