News News
Minimize Maximize

ለ7ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መሳካት የጎንደር ከተማ ህብረተሰብና ባለድረሻ አካላት ተሳትፎ የማይተካ ሚና እንዳለው ተጠቆመ

  አዲስአበባ፡ ሚያዝያ 9 ቀን 2009 ዓ.ም   7ኛው አገር አቀፍ የከተሞች ፎረም ከሚያዝያ 21 እስከ 28 ቀን 2009 ዓ.ም መካሄዱን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና አጋር አካላት ጋር እንዲሁም ከፌደራልና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ጋዜጠኞች...

“ከተሞችን አረንጓዴና ዉብ በማድረግ የከተሞችን ልማት ዘላቂነት ማረጋገጥ '''

1.የአረንጓዴነት ልማት መሠረታዊ ሀሳቦች “የአረንጓዴነት ልማት” (Green Infrastructure) ስያሜ/ቃላት መጠቀም የተጀመረው ከቅርብ ጊዜ ምናልባትም እ.አ.አ ከ2000 ዓ.ም በኋላ እንደሆነ እና በተለይ ከእንግሊዝ የሚወጡ የመንግስት ሰነዶችና እቅዶች በስፋት ይጠቀሙባቸው እንደነበር...

የከተሞች ፎረም በጥንታዊቷ ጎንደር “የከተሞች ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር ለህዳሴያችን!!”

የከተሞች ፎረም በጥንታዊቷ ጎንደር "የከተሞች ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር ለህዳሴያችን!!" አለም በድቅድቅ ጨለማ በተዋጠበት፣ በስልጣኔ እጦት እጅና እግሩን በተያዘበት፣ እንዲህ እንደዛሬው ባልዘመነበት እና አይኑን ባልገለጠበት በዚያ ጥንት ዘመን የሀገራችን ሊቃውንት የቀን መቁጠሪያ...

በ2017 ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ተስማሚ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮና የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ከኮሪያ የመሬትና ቤቶችና ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ ለመስራት ግንቦት 18 ቀን 2008 ዓ . ም በአዲስ አበባ ...

የህብረት ሥራ ማህበራት እና ማረሚያ ቤቶች ክትትልና ድጋፍ የሚሰጥባቸው የግንባታ ሥራዎች ሁኔታ

በመኖሪያ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዲዛይን ዝግጅት፣ ግንባታ ክትትልና ግምግማ ዳይሬክቶሬት የህብረት ሥራ ማህበራት እና ማረሚያ ቤቶች ክትትልና ድጋፍ የሚሰጥባቸው የግንባታ ሥራዎች ሁኔታ በሸዋ ሮቢት ማረሚያ ቤት ክትትልና ድጋፍ የሚሰጥባቸው ግንባታዎች በዝዋይ ማረሚያ ቤት ክትትልና ድጋፍ የሚሰጥባቸው ግንባታዎች...

Vacancy

    .   በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ክፍት የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የካቲት 4 ቀን 2009 ዓ.ም    .   በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ክፍት የሥራ ማስታዉቅያ     .   በከተማ ልማትና ቤቶች...

ስምምነት

  ሚኒስቴሩና የኮሪያ መሬትና ቤቶች ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ   በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮና የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ከኮሪያ የመሬትና ቤቶችና ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ ለመስራት ግንቦት 18 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ...

Showing 11 - 20 of 131 results.
Items per Page
Page of 14