News News
Minimize Maximize

አመራሩም ሆነ ህብረተሰቡ በቁርጠኝነት እንዲሰራ ተጠየቀ

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች መልካም አስተዳደርና አቅም ግንባታ ቢሮ የህዝብ ተሳትፎና ያልተማከለ አስተዳደር ማጠናከሪያ መምሪያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ለሚገኙ የተለያዩ ህዝባዊ አደረጃጀቶች በፅዳትና ውበት እንዲሁም በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ለአንድ ቀን የቆየ ስልጠና ሰጠ፡፡  ...

ኢንተርፕራይዞቹ በመንግስት የሚደረግላቸውን ድጋፍ በልማታዊ አግባብ መጠቀም አለባቸው፡፡

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በመንግስት የሚደረግላቸውን ሁለንተናዊ ድጋፍ በአግባቡ በመጠቀም ከአገር ውስጥ አልፈው በውጭ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚጠበቅባቸው የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ አሳሰበ፡፡  የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገ/መስቀል ጫላ  } ...

የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት መብት ምዝገባ አዋጅ ዜጎች ለሚያፈሩት ሀብት ዋስትናን እንደሚሰጥ ተገለፀ

የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት መብት ምዝገባ አዋጅ ዜጐች ለሚያፈሩት ሀብት ዋስትና እንደሚሰጥ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ኃይሌ አስታወቁ፡፡  አቶ መኩሪያ የመሬትና መሬት ነክ ንብረት መብት ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከሚዲያ አካላት፤ከፌዴራልና  ከክልል የዘርፉ...

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በአግባብ መምራት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በአግባብ መምራት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ::የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በተደራጀ አግባብ መምራት ወሳኝ መሆኑን  የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የሆኑት አቶ ኃይለመስቀል ተፈራ...

23 ትላልቅ ከተሞች ዲጅታል ካርታ ሊሠራላቸው ነው፡፡

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ካርታ ሥራዎች ኤጀንሲ ሥራውን በ8 ወራት ማጠናቀቅ የሚያስችል የኮንትራት ውል ስምምነት ታህሳስ 3ዐ ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሚኒስቴር መ/ቤቱ አዳራሽ ተፈራርመዋል፡፡  በስምምነቱ ወቅት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መኩሪያ...

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ልማት በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ ለማድረግ ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ፡፡

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ ለማድረግ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚያስፈልግ የፌዴራል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ አመለከተ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ታህሳስ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. በስራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ...

ከተሞችን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስራው ቅድሚያ ተሰጥቶት ሊከናወን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ከተሞችን ለነዋሪዎቻቸው ምቹ ለማድረግና በቀጣይ ለሚጠበቀው ኢንዱስትሪን መሰረት ያደረገ ኢኮኖሚ መናሃሪያ እንዲሆኑ ለማስቻል የማስፈፀም አቅማቸውን የመገንባቱ ሥራ ቅድሚያ ተሰጥቶት እየተከናወነ እንደሆነ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ አስታወቁ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በከተሞች መሠረተ...

የሴክተሩን ዋና ዋና የልማት ግቦችን ለማሳካት ሥራዎችን በጥናትና ምርምር ማስደገፍ እንደሚገባ ተገለጸ

የሴክተሩን ዋና ዋና የልማት ግቦችን ለማሳካት ሥራዎችን በጥናት ምርምር ማስደገፍ እንደሚገባ ተገለጸ ፡፡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር የተዘጋጁን ጥናቶችና አብስትራክት ለባለድርሻ አካላት ለማስተዋወቅና ግብዓት ለመሰብሰብ የሚረዳ አውደ ጥናት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማሰልጠኛ ተቋም...

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ህንጻ ግንባታ አርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር አሸናፊው ተለየ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ህንጻ ግንባታ አርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር አሸናፊው ተለየ ፡፡  ለህዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች  ዘመናዊው ቢሮ ኮምፕሌክስ ህንፃ ለማሰራት በተደረገው የዲዛይን ውድድር አዲስ መብራቱ አርክቴክቸርስ...

Showing 111 - 120 of 131 results.
Items per Page
Page of 14