News News
Minimize Maximize

ለ7ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መሳካት የጎንደር ከተማ ህብረተሰብና ባለድረሻ አካላት ተሳትፎ የማይተካ ሚና እንዳለው ተጠቆመ

  አዲስአበባ፡ ሚያዝያ 9 ቀን 2009 ዓ.ም   7ኛው አገር አቀፍ የከተሞች ፎረም ከሚያዝያ 21 እስከ 28 ቀን 2009 ዓ.ም መካሄዱን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና አጋር አካላት ጋር እንዲሁም ከፌደራልና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ጋዜጠኞች...

“ከተሞችን አረንጓዴና ዉብ በማድረግ የከተሞችን ልማት ዘላቂነት ማረጋገጥ '''

1.የአረንጓዴነት ልማት መሠረታዊ ሀሳቦች “የአረንጓዴነት ልማት” (Green Infrastructure) ስያሜ/ቃላት መጠቀም የተጀመረው ከቅርብ ጊዜ ምናልባትም እ.አ.አ ከ2000 ዓ.ም በኋላ እንደሆነ እና በተለይ ከእንግሊዝ የሚወጡ የመንግስት ሰነዶችና እቅዶች በስፋት ይጠቀሙባቸው እንደነበር...

የከተሞች ፎረም በጥንታዊቷ ጎንደር “የከተሞች ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር ለህዳሴያችን!!”

የከተሞች ፎረም በጥንታዊቷ ጎንደር "የከተሞች ዘላቂ ልማትና መልካም አስተዳደር ለህዳሴያችን!!" አለም በድቅድቅ ጨለማ በተዋጠበት፣ በስልጣኔ እጦት እጅና እግሩን በተያዘበት፣ እንዲህ እንደዛሬው ባልዘመነበት እና አይኑን ባልገለጠበት በዚያ ጥንት ዘመን የሀገራችን ሊቃውንት የቀን መቁጠሪያ...

Showing 1 - 3 of 121 results.
Items per Page
Page of 41