MUDC_galler
You do not have the roles required to access this portlet.
የቢሮዉ ተግባርና ሃላፊነት የቢሮዉ ተግባርና ሃላፊነት
Minimize Maximize

የቤ/ጉ/ክ/መ/የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

የቢሮው ራዕይ፡- "ለኑሮ ምቹና ተወዳዳሪ የሆኑ ከተሞች እና ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በ2012 ተፈጥሮ ማየት"፡፡

የቢሮው ተልዕኮ፡- ለከተማዉ ማህበረሰብና ለከተማዉ ነዋሪ አመቺ ከባቢያዊ ሁኔታን በመፍጠር ግልፅ እና ቀልጣፋ አገልግሎቶችና ድጋፍ በመስጠት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን እንዲስፋፋና እንዲጐለብቱ በማድረግ በክልሉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት እንዲመጣ ማድረግ፡፡

የቢሮው እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Values and operational principles)

ቢሮው የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካትና የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በአግባቡ፣ በጥራትና በቅልጥፍና ለመወጣት እንዲሁም ራዕዩን እውን ለማድረግ የሚከተሉትን እሴቶች ማጐልበት ይጠበቅበታል፡፡

           ♦      ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ ትኩረት መስጠት'

           ♦      ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራርን ማስፈን'

           ♦      ትሀዊ ሀብት አጠቃቀም እንዲኖርማድረግ፣

          ♦      በጠንካራ የስራ ተነሳሽነት መንፈስ ህብረተሰቡን እናገለግላለን፣

           ♦     ለሴክተሩ ልማትና እድገት በቁርጠኝነት መቆም'

           ♦     ለደንበኞች በእኩልነት፣ በታማኝነትና በቅንነት ቀልጣፋና

     ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፣

       ♦      በፌዴራልና በክልሉ የሚወጡ የሴክተር አዋጆች፣ደንቦችና  መመሪያዎችን ጠንቅቆ በማወቅና አቅም በማዳበር ፍትሐዊነት የተሞላበት አሠራር ማስፈንን ዋነኛ መለያ እሴቶቹ አድርጐ ይንቀሳቀሳል፡፡ 

Pages: 1  2  3  4  5  

Web Content Display javax.portlet.title.56
Minimize Maximize